CALL US: +251 911 548 383 | +251 904 737 373 | +251 111 571 057

ፍሪጅ ላይ እቃ ማስቀመጥ ጎጂ መሆኑን ያውቃሉ?

በፍሪጅ ላይ ማንኛውንም ነገር ማስቀመጥ ከፍሪጅ ውስጥ በአግባቡ ሙቀት እንዳይወጣ ያግደዋል፣ ይህም ኮምፕረሰሩ ከአቅም በላይ እንዲሰራ ያደርገዋል ሰለዚህም የፍሪጁ ዕድሜን ይቀንሰዋል አልፎም የሚጠቀመውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከፍ ሊያደርግ ይችላል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383

ከምንም በፊት ጤናችንን እናስቀድም!

አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት እና ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሕፃናት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ በመሆኑ የምንጠቀማቸዉ ቴክኖሎጂዎች ጨረር ሙሉ ለሙሉ በስስ አጥንታቸዉ በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ እባካችሁን ቤተሰቦች ጥንቃቄ አድርጉ፡፡ ከምንም በፊት ጤናችንን እናስቀድም! ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!

የጥገና እውቀትዎን በማሳደግ ተፈላጊነትዎን መጨመር ይፈልጋሉ?

expand your knowledge become the best in the field

ሣምሰንግ ጋላክሲ S22 Ultra

ሣምሰንግ አዲስ ምርቱን ወደ ገበያ ባለፍነዉ ወር አቅርቧል። አዲሱ የሣምሰንግ ጋላክሲ S22 Ultra ምርት ለየት የሚያረገው Display- 6.8 inch OLED RAM- 8GB, 12GB Storage- 128GB, 256GB, 512GB, 1TB Battery capacity- 5,000mAh S Pen- Yes Biometrics- Ultrasonic fingerprint sensor, and facial recognition Wireless charging- Yes Resolution- 1440×3088 Max refresh rate- Up to 120Hz Dimensions- 77.9 x […]

ማግኔቲክ ቲኘ – Magnetic Tip

የቻርጀሮ ጫፍ እየተበላሸ አስቸግሮታል? እንግዲያውስ አዲሱን በማግኔት የሚሰራውን የቻርጀር ጫፍ እናስተዋውቆ። ይህ መሳሪያ ማግኔቲክ ቲኘ ይሰኛል፤ ከቻርጀር ኬብል ጫፍ (አልሙኒየም) ጋር የሚሰካ ጠንካራና ለአጠቃቀም ምቹ ነዉ። ይህ ቴክኖሎጂ ብዙ ነገሮችን አቅልሎልናል በጥቂቱ፦ * በአንድ ኬብል የተለያዩ ስልኮች ጫፍ መጠቀም * ረዘም ላለ ጊዜ የሚጠቅም * ለአያያዝ ምቹ * የሚነቀል የሚሰካ መሆኑ * በቀላሉ ከሌሎች ኤሌክትሮኒክስ […]

EZ ፖወር ባንክ

በዓለም የመጀመሪያው ባለ 27000mAh ፓወር ባንክ EZ ፓወር ስልክዎን ሆነ ማንኛውንም ቻርጅ ማድረግ የፈለጉትን ነገር በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ሰአት ቻርጅ ለማድረግ ያስችሎታል። EZ ፓወር ላይ ያሉት አዳዲስ ነገሮች ከሌሎቹ ፓወር ባንኮች ለየት የሚያደርገው፡- * በአንድ ጊዜ እስከ 5 መሣሪያዎችን ቻርጅ ያደርጋል * የሚፈልጉትን ዕቃ ቻርጅ ያረጋል፤ ለምሳሌ- ስልክ፣ ታብሌት፣ ኤርፎን፣ ላፕቶፕ፣ አፕል ስልኮች እና ሌሎችንም […]

በሪሞት ያለንክኪ የሚሰራ የተቀበረ ገመድ መቁረጫ

በሪሞት ያለንክኪ የሚሰራ የተቀበረ ገመድ መቁረጫ ከመሬት በታች የተቀበረ ኬብል ለመቁረጥ በጣም ቀላል መንገድ ነው። Milwaukee የተሰኘዉ የመሳሪያዎች አምራች ድርጅት በመሳሪያው ላይ ያለውን አካላዊ(physical) ንክኪ አስወግዶ ዋይርለስ መቆጣጠርያ ሰጥቶታል፤ በዚህም ባለሞያዎች እስከ 760mm2 መዳብ 15kv በቀላሉ ያለንክኪ እንዲቆርጡ አስችሏቸዋል። የዚህ Milwaukee የተሰኘዉ ብራንድ መሳርያ አንዳንድ ልዩ ባህሪያት አሉት። እነሱም:- * የገመድ አልባ የርቀት መቆጣጠሪያ መሳሪያ […]

6 የሶላር ጄነሬተር ባለቤት ሲሆኑ የሚያገኙት ጥቅሞች

ኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት ከአፍሪካ 2ኛ ስትሆን የሀይል አቅርቦት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲመጣ የሀገሪቱ ዘመናዊነት እና የህዝብ ቁጥርም እየጨመረ በመምጣቱ የማያቋርጥ እና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት አስፈላጊ ነው። እኛ ሳትኮሞች ዛሬ የሶላር ጄነሬተር ምን እንደሆነ እና ጥቅሙን እናጋራችኋለን። ሶላር ጄነሬተር ለማንኛውም አጋጣሚ አስፈላጊ የሆነ አውቶማቲክ የመጠባበቂያ ሃይል አቅርቦት ሲሆን ይህ ጄነሬተር የፀሐይን ኃይል ለመያዝ የሶላር […]

ሱፐርካፓሲተር የኤሌክትሪክ ጉልበት ማከማቻ – Super Capacitor

አዲስ ቴክኖሎጂ እናስተዋውቃችሁ ከሣትኮም
ሱፐርካፓሲተር የኤሌክትሪክ ጉልበት ማከማቻ

ከምናዉቃቸዉ ባትሪዎች በተለየ ከፍተኛ መጠን ያለው ሃይል በፍጥነት በማከማቸት እና በፍጥነት በማቅረብ አመረቂ ሰለሆነዉ
ሱፐርካፓሲተር የኤሌክትሪክ ጉልበት ማከማቻ ሰምተዋል።

ኤስኤስዲ (SSD) ከኤችዲዲ (HDD) ለምን ተመራጭ ሆነ ?

ሶሊድ ስቴት ስቶሬጅ (Solid-State Storage) (SSD) በኮምፒውተር ማከማቻ ውስጥ እንደሁለተኛ ደረጃ ማከማቻ ሆኖ የሚያገለግል እና በከፍተኛ ፍጥነት ያለማቋረጥ የሚሰራ እንድሁም የተቀናጀ የዳታ ስብስብ የሚጠቀም ጠንካራ መሳሪያ ሲሆን ሃርድ ዲስክ ድራይቭ ወይም (Hard Disk Drive) (HDD) ደግሞ በመግነጢሳዊ ቴፕ የተሰራ እና በውስጡም ሜካኒካል ክፍሎችን የያዘ የመረጃ ማከማቻ መሳሪያ ነው። ኤስኤስዲ (SSD) ከኤችዲዲ (HDD) ለምን ተመራጭ ሆነ […]

Laptop Maintenance Tips – የላፕቶፕ ጥገና እና አያያዝ ምክሮች

1. Protect your Laptop Laptops were essentially built to be easily taken from one place to another. Although it’s a determining factor it also makes the laptop extremely fragile and easily exposed to any dangers such as scratches, being accidentally dropped, screen breaking, and etc. One of the best ways to protect your laptop is […]

Mobile Maintenance Resource – ከሞባይል ጥገና ጋር የተገናኙ መረጃዎችን

ዉድ የሣትኮም ቤተሰቦች ይህን ሪሶርስ ስናጋራቹ በደሰታ ነዉ። በሰንጠረዡ ዉስጥ ከሞባይል ጥገና ጋር የተገናኙ መረጃዎችን ታገኛላቹ ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383   SATCOM Mobile Maintenance Resource

የሚጠበቀው-አፕል-iphone-13-ተከታታይ-መለያዎች/

ሁላችሁም እንደምታውቁት iPhone 13 በመጪዉ ወር መስከረም 2014 በገበያ ላይ እንደሚዉል ይጠበቃል። የiPhone 13 ፣ iPhone 13 Pro ፣ iPhone 13 Pro Max እና iPhone Mini ዋና ዋና መለያ የሚከተሉትን ያካትታሉ: ንድፍ: ከ iPhone 12 ትንሽ ይቀየራል ተብሎ ይጠበቃል ፣ ግን ኩባንያው የኋላ ካሜራውን ዲዛይን የሚቀይር ይመስላል። ግን ዲዛይኑ በትንሹ አነስተኛ ቢሆንም ካለፈው ዓመት ስልኮች […]

በማግኔት የሚሰራ ማቀዝቀዣ/ፍሪጅ – እናስተዋውቃችሁ ከሣትኮም

አዲስ ቴክኖሎከጂ እናስተዋውቃችሁ ከሣትኮም በማግኔት የሚሰራ ማቀዝቀዣ/ፍሪጅ ይህ ማቀዝቀዣ ማግኔቶካሎሪክ ኢፌክት (Magneto caloric effect) በሚባል የሳይንስ ሂደት ላይ የተመሰረተ የማቀዝቀዣ አይነት ነው። ይህ ሂደት እንደሚያስረዳው ማንኛውም ብረት ከፍተኛ ጉልበት ወዳለው ማግኔት ተፅእኖ ክልል (magnetic field) ውስጥ ሲገባ ብረቱ ይሞቃል። በዚህ ጊዜ እንደ ሂሊየም(Helium) አይነት ፈሳሽ በመጠቀም ሙቀቱን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስና ከፍተኛ ቅዝቃዜ መፍጠር ይቻላል። እነደዚህ […]

Covid-19 Update

Our covid policy include social distancing, reporting, quarantining, and encouraging personal responsibility, we will continue to update our covid policy.

Pandemic Covid in Satcom.

Please be remind that we are designed a learning facility to fight back the pandemic flu. All precautions are taken here to ensure your safety while staying with us. Apply this guide lines to protect yourself in Satcom institute of technology.

NEWSLETTER

Subscribe and get the latest news and useful tips, advice and best offer.