CALL US: +251 911 548 383 | +251 904 737 373 | +251 111 571 057

ተሳስተው ወይም በአጋጣሚ ኢሜል ለሰው ቢልኩ መመለስ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

ኢሜል በሚልኩበት ጊዜ ቢሳሳቱ የላኩትን ኢሜል ከላኩለት ሰው ላይ መመለስ ይችላሉ። የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች በመከተል ማስተካከል ይችላሉ 1. በመጀመሪያ Gmail ላይ ይግቡ 2. ከዛ Setting የሚለውን ይምረጡ 3. See all setting የሚለው ይንኩ 4. በመቀጠልም General setting ላይ Undo send የሚል አለ እሱ ላይ ካሉት አማራጮች የፈልጉትን ሰከንድ ይምረጡ 5. ወደ ታች ወርደው Save changes […]

ፍሪጅ በቤታችን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈላጊ እቃዎች ውስጥ አንዱ ነው

ከፍሪጅ ዋና ዋና ጥቅሞች መካከል አንዱ፡ – ባክቴሪያን ይከላከላል፦ ባክቴሪያዎች በሁሉም ቦታ አሉ፤ ለምሳሌ ያህል በአፈር, በአየር, በውሃ እና በምንመገባቸው ምግቦች ውስጥ ይገኛሉ። በተለይ ምግብ እና ምቹ የሙቀት መጠን ሲኖራቸው በፍጥነት ቁጥራቸው ይጨምራል በዚህም ምክንያት አንዳንድ ባክቴሪያዎች በሽታ ሊያስከትሉ ይችላሉ። ከ40°F እስከ 140°F ባለው የሙቀት መጠን ውስጥ ባክቴሪያዎች በጣም በፍጥነት ያድጋሉ፤ አንዳንዶቹ በ20 ደቂቃ ውስጥ […]

ኳንተም ኮምፒውተር

ኮምፒውተር በማምረት ዙሪያ የተሰማሩ ካምፓኒዎች የመጀመሪያው ነው የተባለውን ኳንተም ኮምፒውተር በቅርቡ ለገበያ ማቅረብ ይጀመራሉ። ኳንተም ኮምፒውተር መረጃን በብርሃን ቅንጣት(photon) መልክ መቀበልና ፕሮሰስ ማድረግ የሚችል የመጀመሪያው ኮምፒውተር ነው። አንድ ምርጥ የሚባል ሱፐር ኮምፒውተር 9000 አመታት የሚፈጀበትን ስሌት ኳንተም ኮምፒውተር በ36 ማይክሮ ሰከንድ ብቻ አስልቶ ውጤቱን መስጠት ይችላል። ፔጃችንን ፎሎው እንዲሁም ላይክ በማረግ ይቀላቀሉን። በተከታታይ በሚኖሩን ገለጻዎች […]

አዲሱ የቴስላ PI ስልክ

አዲሱ የቴስላ PI ስልክ አዲሱ የቴስላ PI ሞዴል ስልክ እየተሰራ ሲሆን በ2022 መጨረሻ ወይም በ2024 መጀመሪያ ላይ ኩባንያው የመጀመሪያውን የሳተላይት ስማርት ስልክ እንደሚያስተዋውቅ ባለሙያዎች ገልፀዋል። ቴስላ PI ከሌላ ስልክ ለየት የሚያረገው፡ * ስታርሊንክ PI ስማርት ፎን ከስታርሊንክ ጋር አብሮ ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ይህም ተጠቃሚዎች ከቴሌኮም ኔትወርኮች ላይ ሳይመሰረቱ እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል። * ከኤሌክትሪክ መኪናዎች ጋር የሚሰራ […]

ላፕቶፕ እንዳይሞቅ እንዴት መከላከል ይቻላል?

1 ላፕቶፕ ላይ ያለውን የማቀዝቀዣ ዘዴ ማስተካከል ላፕቶፑን ሊያሞቁ የሚችሉ ምክንያቶች የአየር ማስገቢያ ወይም ማስውጫ መንገዶች በአቧራ መዘጋት፣ የተዘጋ ፋን፣ ወይም የተበላሸ የሙቀት ቴርሞ ፔስት ይሆናሉ።በሲፒዩ፣ በጂፒዩ እና በሙቀት ማስወገጃው መካከል ባለው ቦታ ላይ አዲስ ቴርሞ ፔስት መቀባት ይችላሉ። 2 ላፕቶፑን ሲጠቀሙ በጠንካራ እና ጠፍጣፋ እቃ ላይ ያስቀምጡት የላፕቶፑ አየር መቀበያ እና ማስወጫ ክፍሎች ከላፕቶፑ […]

በ1970 ዎቹ ለገበያ የቀረበ የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር

10 ሜጋ ባይት ማለት በዛ ከተባለ ሊይዝ የሚችለው በመደበኛ ጥራት መቶ ፎቶ ግራፎችን ያህል ነበር። ዋጋው 5995 ዶላር ሲሆን በወቅቱ የመጨረሻው ውድ የሚባል መኪና መሸጫ ዋጋ ነበር። በአሁኑ ጊዜ የት ይገኛል ብለው ይገምታሉ? ከሁሉም የሚገርመው ግን ኮምፒውተሩ ዛሬ ተራቆና በአንጻሩ ዋጋው ቀንሶ ቢገኝም ከኮምፒውተሩ ጋር አንድ ላይ ሲሸጥ የነበረው ዶት ማትሪክስ ፕሪንተር ዛሬም ይህ ነው […]

ስለ ኮምፒውተሮች የተሳሳቱ ግንዛቤዎች

1. ሁልጊዜ ኮምፒውተር እንዲንቀራፈፍ የሚያደርገው ቫይረስ ብቻ ነው። – ምንም እንኳን የኮምፒዩተር ቫይረሶች ሲስተማችን በእርግጥም እንዲዘገይ ቢያደርጉም፣ ከመጠን በላይ የሞላ ሃርድ ድራይቭ/ ዲስክ ወይም ጊዜ ያለፈበት ሶፍትዌሮችም ተመሳሳይ ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ። 2. የ አፕል ማክቡክ ኮምፒውተሮች የጸረ ቫይረስ (Antivirus) ሶፍትዌር አያስፈልጋቸውም። – በጣም ከቆዩ የኮምፒዩተር ግንዛቤዎች አንዱ ማክቡክ ለቫይረሶች የማይበገር መሆኑ ነው። ምንም እንኳን በአሁኑ […]

የጠፋብዎትን ወይም የተሰረቀቦት ሳምሰንግ ስማርት ስልኮን እንዴት ማግኘት ይችላሉ?

* በመጀመሪያ ብራውዘር በዴስክቶፕዎ ላይ ይክፈቱ እና findmymobile.samsung.com ወደሚለው ድህረገጽ ይግቡ። * አሁን፣ የሳምሰንግን Find my Mobile ድህረገጽ ያያሉ። ከዛም በሳምሰንግ አካውንት/መለያዎ መግባት አለብዎት። * አንዴ ከጨረሱ በኋላ፣ OK በሉት እና በህጋዊ መረጃው እንዲስማሙ ሲጠየቁ በቀላሉ Agree የሚለውን ይንኩት። * አሁን የሳምሰንግ Find my Mobile አገልግሎት የሳምሰንግ ስልኮ ያለበትን ቦታ ያሳየዎታል። እንዲሁም የጠፋውን ስልክ ለማግኘት […]

የፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ እና ኤርኮንድሽነር ጥገና ስልጠና

short term course description

ፍሪጅ ተጨማሪ ፍሬኦን ሲያስፈልገው እንዴት ማወቅ ይቻላል?

Ways to know how we know refrigerator needs more freon.

ፍሪጅ ላይ እቃ ማስቀመጥ ጎጂ መሆኑን ያውቃሉ?

በፍሪጅ ላይ ማንኛውንም ነገር ማስቀመጥ ከፍሪጅ ውስጥ በአግባቡ ሙቀት እንዳይወጣ ያግደዋል፣ ይህም ኮምፕረሰሩ ከአቅም በላይ እንዲሰራ ያደርገዋል ሰለዚህም የፍሪጁ ዕድሜን ይቀንሰዋል አልፎም የሚጠቀመውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከፍ ሊያደርግ ይችላል። ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383

ከምንም በፊት ጤናችንን እናስቀድም!

አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት እና ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሕፃናት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ በመሆኑ የምንጠቀማቸዉ ቴክኖሎጂዎች ጨረር ሙሉ ለሙሉ በስስ አጥንታቸዉ በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ እባካችሁን ቤተሰቦች ጥንቃቄ አድርጉ፡፡ ከምንም በፊት ጤናችንን እናስቀድም! ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!

የጥገና እውቀትዎን በማሳደግ ተፈላጊነትዎን መጨመር ይፈልጋሉ?

expand your knowledge become the best in the field

ሣምሰንግ ጋላክሲ S22 Ultra

ሣምሰንግ አዲስ ምርቱን ወደ ገበያ ባለፍነዉ ወር አቅርቧል። አዲሱ የሣምሰንግ ጋላክሲ S22 Ultra ምርት ለየት የሚያረገው Display- 6.8 inch OLED RAM- 8GB, 12GB Storage- 128GB, 256GB, 512GB, 1TB Battery capacity- 5,000mAh S Pen- Yes Biometrics- Ultrasonic fingerprint sensor, and facial recognition Wireless charging- Yes Resolution- 1440×3088 Max refresh rate- Up to 120Hz Dimensions- 77.9 x […]

ማግኔቲክ ቲኘ – Magnetic Tip

የቻርጀሮ ጫፍ እየተበላሸ አስቸግሮታል? እንግዲያውስ አዲሱን በማግኔት የሚሰራውን የቻርጀር ጫፍ እናስተዋውቆ። ይህ መሳሪያ ማግኔቲክ ቲኘ ይሰኛል፤ ከቻርጀር ኬብል ጫፍ (አልሙኒየም) ጋር የሚሰካ ጠንካራና ለአጠቃቀም ምቹ ነዉ። ይህ ቴክኖሎጂ ብዙ ነገሮችን አቅልሎልናል በጥቂቱ፦ * በአንድ ኬብል የተለያዩ ስልኮች ጫፍ መጠቀም * ረዘም ላለ ጊዜ የሚጠቅም * ለአያያዝ ምቹ * የሚነቀል የሚሰካ መሆኑ * በቀላሉ ከሌሎች ኤሌክትሮኒክስ […]

EZ ፖወር ባንክ

በዓለም የመጀመሪያው ባለ 27000mAh ፓወር ባንክ EZ ፓወር ስልክዎን ሆነ ማንኛውንም ቻርጅ ማድረግ የፈለጉትን ነገር በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ሰአት ቻርጅ ለማድረግ ያስችሎታል። EZ ፓወር ላይ ያሉት አዳዲስ ነገሮች ከሌሎቹ ፓወር ባንኮች ለየት የሚያደርገው፡- * በአንድ ጊዜ እስከ 5 መሣሪያዎችን ቻርጅ ያደርጋል * የሚፈልጉትን ዕቃ ቻርጅ ያረጋል፤ ለምሳሌ- ስልክ፣ ታብሌት፣ ኤርፎን፣ ላፕቶፕ፣ አፕል ስልኮች እና ሌሎችንም […]

በሪሞት ያለንክኪ የሚሰራ የተቀበረ ገመድ መቁረጫ

በሪሞት ያለንክኪ የሚሰራ የተቀበረ ገመድ መቁረጫ ከመሬት በታች የተቀበረ ኬብል ለመቁረጥ በጣም ቀላል መንገድ ነው። Milwaukee የተሰኘዉ የመሳሪያዎች አምራች ድርጅት በመሳሪያው ላይ ያለውን አካላዊ(physical) ንክኪ አስወግዶ ዋይርለስ መቆጣጠርያ ሰጥቶታል፤ በዚህም ባለሞያዎች እስከ 760mm2 መዳብ 15kv በቀላሉ ያለንክኪ እንዲቆርጡ አስችሏቸዋል። የዚህ Milwaukee የተሰኘዉ ብራንድ መሳርያ አንዳንድ ልዩ ባህሪያት አሉት። እነሱም:- * የገመድ አልባ የርቀት መቆጣጠሪያ መሳሪያ […]

6 የሶላር ጄነሬተር ባለቤት ሲሆኑ የሚያገኙት ጥቅሞች

ኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት ከአፍሪካ 2ኛ ስትሆን የሀይል አቅርቦት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲመጣ የሀገሪቱ ዘመናዊነት እና የህዝብ ቁጥርም እየጨመረ በመምጣቱ የማያቋርጥ እና አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት አስፈላጊ ነው። እኛ ሳትኮሞች ዛሬ የሶላር ጄነሬተር ምን እንደሆነ እና ጥቅሙን እናጋራችኋለን። ሶላር ጄነሬተር ለማንኛውም አጋጣሚ አስፈላጊ የሆነ አውቶማቲክ የመጠባበቂያ ሃይል አቅርቦት ሲሆን ይህ ጄነሬተር የፀሐይን ኃይል ለመያዝ የሶላር […]

ሱፐርካፓሲተር የኤሌክትሪክ ጉልበት ማከማቻ – Super Capacitor

አዲስ ቴክኖሎጂ እናስተዋውቃችሁ ከሣትኮም
ሱፐርካፓሲተር የኤሌክትሪክ ጉልበት ማከማቻ

ከምናዉቃቸዉ ባትሪዎች በተለየ ከፍተኛ መጠን ያለው ሃይል በፍጥነት በማከማቸት እና በፍጥነት በማቅረብ አመረቂ ሰለሆነዉ
ሱፐርካፓሲተር የኤሌክትሪክ ጉልበት ማከማቻ ሰምተዋል።

ኤስኤስዲ (SSD) ከኤችዲዲ (HDD) ለምን ተመራጭ ሆነ ?

ሶሊድ ስቴት ስቶሬጅ (Solid-State Storage) (SSD) በኮምፒውተር ማከማቻ ውስጥ እንደሁለተኛ ደረጃ ማከማቻ ሆኖ የሚያገለግል እና በከፍተኛ ፍጥነት ያለማቋረጥ የሚሰራ እንድሁም የተቀናጀ የዳታ ስብስብ የሚጠቀም ጠንካራ መሳሪያ ሲሆን ሃርድ ዲስክ ድራይቭ ወይም (Hard Disk Drive) (HDD) ደግሞ በመግነጢሳዊ ቴፕ የተሰራ እና በውስጡም ሜካኒካል ክፍሎችን የያዘ የመረጃ ማከማቻ መሳሪያ ነው። ኤስኤስዲ (SSD) ከኤችዲዲ (HDD) ለምን ተመራጭ ሆነ […]

NEWSLETTER

Subscribe and get the latest news and useful tips, advice and best offer.